የአካዳሚው ተልዕኮ፣ ራዕይ እና እሴቶች

ተልዕኮ

አካዳሚው በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ለመንግስትና ለግል ተቋማት ትምህርትና ስልጠና በመስጠት፣ ጥናትና ምርምር በማካሄድ የማህበረሰብ አገልግሎት በመስጠት እና የማማከር አገልግሎት በማቅረብ የአመራሩን፣ የባለሙያውን እና የተቋማትን የመፈጸምና የማስፈጸም አቅም ማጎልበት ነው፡፡

ራዕይ

በ2023 ዓ.ም በከተማ አመራር በሀገራችን ቀዳሚ የልህቀት ማዕከል ሆኖ መገኘት፡፡

እሴቶች

  • ሁልጊዜ መማማር
  • ሙያዊ ልህቀት
  • ቅድሚያ ለጥራት
  • በቡድን የመስራት ባህል
  • ተደራሽነት
  • አጋርነት

Vision

To be the leading institution in 2023 for leadership and professional capacity building.

Mission

The academy is empowered to provide leadership, expertise and institutional capacity by providing education and training, conducting research and providing consulting and community service.

Values

  1. (Continuous Learning)
  2. (Professional Excellence)
  3. (Quality First)
  4. (Team Sprit)
  5. (Accessibility)
  6. (Partnership)