Skip to content

አዲስ አበባ አመራር አካዳሚ

  • Home
  • About us
    • Establishment
    • Vision & Mission
    • Strategic Plan
    • Academy Officials
  • President
    • የጥናት ምርምርና ማማከር ዘርፍ
      • Research & Consultancy
    • ICT
    • የከታማ አመራር ልማት ዘርፍ
      • Education sector
      • Leadership
      • Management
      • Special
  • Administration
    • Finance Directorate
    • Facilities
      • Library
  • Media
    • Photo Gallery
    • Video Gallery
  • Contact Us
  • FAQ
  • Annousement
    • Notice
    • Vacancy
    • Tender
    • Report
  • ETREANING PORT
    • Courses
      • የአካዳሚው ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት
      • የፕሮጀክት ዕቅድና ሥራ አመራር/ Project Planning and Management/
      • የከተማ አስተዳደር/Urban Governance
cropped-photo_2022-04-13_09-19-11.jpg
cropped-IMG_0010-1.jpg
Sramerar Logo
cropped-Sramerar-Logo.jpg
previous arrow
next arrow

አካዳሚው ከቻይና ቴንጂን ማኔጅመንት ኢንስቲቲዩት ጋር በበየነ መረብ ስልጠና አካሄደ።

**** 9/03/2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ አመራሮች ዳይሬክተሮችና ከፍተኛ አሰልጣኞች በተገኙበት የቻይና ቴንጂን ማኔጅመንት ኢንስቲቲውት ጋር በበየነ መረብ ስልጠና […]

Continue reading

የአካዳሚው አመራርና ሰራተኞች አዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል ዲጂታል አገልግሎትን ጎበኙ።

**** ህዳር 08/2018 ዓ.ም ጉብኝቱ አካዳሚ በከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት የአመራሩንና የባለሙያውን የመፈጸምና የማስፈጸም አቅምን በመገንባት […]

Continue reading

መጪዋ ኢትዮጵያ ያለችው ትምህርት ቤት ውስጥ ነው ተባለ።

*** 08/03/2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ ለአዲስ አበባ መምህራን ማህበር አመራሮች የአመራር ክህሎት በሚል ርዕስ ለሚሰጠው ስልጠና ለሰልጣኛች ኦረንቴሽን […]

Continue reading

የሚያግባባን የጋራ ትርክት ላይ ትኩረት አድርገን መስራት እንዳለብን ተገለጸ።

**** ህዳር 05/2018 ዓ.ም፣ የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ ከአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ጽ/ቤት ለተውጣጡ 140 ሴት አመራሮች በገዢ […]

Continue reading

ተጨማሪ ግብዓቶችን ለማሰባሰብ የምርምርና ጥናት ቫልዴሽን ዎርክ ሾፕ ተካሄደ።

*** ሕዳር 04/ 2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመንግስት ተቋማት ደረጃ የአመራርና የስራ-አመራር የስልጠና ክፍተትና […]

Continue reading

አካዳሚው የአመራሩንና የባለሙያውን ብቃት ለማሳደግ በትኩረት እንደሚሰራ ገለጸ።

**** ህዳር 04/2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ ከለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ለተወጣጡ ዳይሬክተሮችና ቡድን መሪዎች በአመራር ክህሎትና በአፈፃፀም አመራር […]

Continue reading

Post navigation

1 2 3 4 5 6 … 30 Next »
A SiteOrigin Theme