በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ዉይይት ተካሄደ፡፡

የተደቀነብንን አደጋ ለመቀልበስ በየደረጃዉ የሚገኙ አመራሮችና መላዉ ሠራተኞች ተቀናጅተው ሀገርን ለማፍረስ ካሰፈሰፈዉ የህዉሀት ጁንታ ሀገርን እና አካባቢያችንን መጠበቅ አለብን ሲሉ የአዲሰ አበባ አመራር አካዳሚ አመራሮች እና ሠራተኛች ተናገሩ፡፡አንዳንድ የዉይይቱ ተሳታፊዎች እንደገለፁት ሀገራችን ኢትዮጵያ በአባቶቻችን ተከብራ የኖረች ሀገር እንደመሆኗ መጠን እኛም ይህንን ከሀዲ ቡድን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመደምሰስ እሰከ ግንባር በመዝመት የዜግነት ግዴታችንን እንወጣለን ሲሉ ተናግረዋል፡፡

 

 

Posted in Uncategorized.