አካዳሚው “ጠንካራ የከተማ አመራር ለአገራዊ ለውጥ፣ ዘላቂ ሰላምና ልማት”!! Strong Urban Leadership for National Reform, Sustainable Peace & Development !! በሚል መሪ ቃል ያዘጋጀው 2ኛው አገር አቀፍ የጥናትና ምርምር ኮንፍረንስ በካፒታል ሆቴል እየተካሄደ ነው።

ኮንፍረንሱ መክፈቻ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ም/ቤት ዋና አፈ ጉባኤና የአካዳሚው የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሮ ቡዜና አልቃድር የተሻለ አገር […]

Continue reading