በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ለውጥ ለማምጣት የሚሰጡ ስልጠናዎች መቀጠል እንዳለባቸዉ የአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ሠራተኞች ተናገሩ፡፡

የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ በአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ለሚገኙ የአሰተዳደሩ ሠራተኞች በተለያዩ ርዕሶች ላይ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ በአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የሚሰለጥኑ ስልጣኞች […]

Continue reading