የተጀመረው የህዳሴ ግድባችን ከፍጻሜ እንዲደርስ አንድነታችንን እና የውስጥ ትስስራችንን አጠናክረን መቀጠል እንዳለብን ተገለጸ፡፡

ቀን 03/8/2014 የታላቁ ህዳሴ ግድብ የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠበት 11ኛው ዓመት ‹‹ግድባችን የአንድነታችን ብርሃን!›› በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ […]

Continue reading